Friday, July 17, 2009

There is an ongoing meeting now. But details are not fully reached at this blogger. Stay tune.

AD21

3 comments:

Anonymous said...

ፈረንጅኛውን፡በመተው፡በቋንቋችን፡እንወያይ።ፊደልና፡መጻፍያ፡የሌላቸው፡ከደጀ፡ሠላም፡ገጽ፡መውሰድ፡ይችላሉ።ቋንቋችንን፡ማስከበሩም፡አንድ፡የነፃነት፤ምልክት፡ነው።የቤተ፡ክርስቲያን፡ልጆች፡የዚህ፡ብሔራዊ፡ግዳጅ፡ግምባር፡ቀደም፡ምሳሌዎች፡መሆን፡ይገባናል።ደካማ፡ሰባብ፡እያቀረቡ፡የባርነትን፡መንፈስ፡ማስተናገድ፡አይገባም።

የተዋህዶ፡ልጆች፡ጊዜውን፡ዋጅተን፣መለከቱን፡በመንፋት፣ራሳችንንና፡ሕዝቡን፡ለሁሉም፡ማዘጋጀት፡ይገባናል!

ልዑል፡እግዚአብሔር፡ቤተ፡ክርስቲይያናችንን፡ከውስጧ፡ገብቶ፡ከሚያናውጣት፡የጥፋት፡ርኩሰት፡መድኅኔ፡ዓለም፡ክርስቶስ፡በቃሽ፡ብሎ፡ያድናት/ያድነን።
አሜን።

ዘደብረ፡ሊባኖስ፡ነኝ።

Anonymous said...

ፈረንጅኛውን፡በመተው፡በቋንቋችን፡
እንወያይ።ፊደልና፡መጻፍያ፡የሌላቸው፡
ከደጀ፡ሠላም፡ገጽ፡መውሰድ፡ይችላሉ።
ቋንቋችንን፡ማስከበሩም፡አንድ፡የነፃነት፤
ምልክት፡ነው።የቤተ፡ክርስቲያን፡ልጆች፡
የዚህ፡ብሔራዊ፡ግዳጅ፡ግምባር፡ቀደም፡
ምሳሌዎች፡መሆን፡ይገባናል።ደካማ፡ሰባብ፡
እያቀረቡ፡የባርነትን፡መንፈስ፡ማስተናገድ፡
አይገባም።

የተዋህዶ፡ልጆች፡ጊዜውን፡ዋጅተን፣መለከቱን፡
በመንፋት፣ራሳችንንና፡ሕዝቡን፡ለሁሉም፡
ማዘጋጀት፡ይገባናል!

ልዑል፡እግዚአብሔር፡ቤተ፡ክርስቲይያናችንን፡
ከውስጧ፡ገብቶ፡ከሚያናውጣት፡የጥፋት፡ርኩሰት፡
መድኅኔ፡ዓለም፡ክርስቶስ፡በቃሽ፡ብሎ፡
ያድናት/ያድነን።
አሜን።

ዘደብረ፡ሊባኖስ፡ነኝ።

Anonymous said...

ፈረንጅኛውን፡በመተው፡በቋንቋችን፡እንወያይ።ፊደልና፡መጻፍያ፡የሌላቸው፡ከደጀ፡ሠላም፡ገጽ፡መውሰድ፡ይችላሉ።ቋንቋችንን፡ማስከበሩም፡አንድ፡የነፃነት፤ምልክት፡ነው።የቤተ፡ክርስቲያን፡ልጆች፡የዚህ፡ብሔራዊ፡ግዳጅ፡ግምባር፡ቀደም፡ምሳሌዎች፡መሆን፡ይገባናል።ደካማ፡ሰባብ፡እያቀረቡ፡የባርነትን፡መንፈስ፡ማስተናገድ፡አይገባም።

የተዋህዶ፡ልጆች፡ጊዜውን፡ዋጅተን፣መለከቱን፡በመንፋት፣ራሳችንንና፡ሕዝቡን፡ለሁሉም፡ማዘጋጀት፡ይገባናል!

ቤተ፡ክርስቲይያናችንን፡ከውስጧ፡ገብቶ፡ከሚያናውጣት፡የጥፋት፡ርኩሰት፡መድኅኔ፡ዓለም፡ክርስቶስ፡በቃሽ፡ብሎ፡ያድናት/ያድነን።
አሜን።

ዘደብረ፡ሊባኖስ፡ነኝ።